All books in መጽሐፍ ቅዱስ

Luke 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 12

24 ምዕራፎች

መጽሐፍ ቅዱስ / Luke / ምዕራፍ 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 12

ከዚህም ሁሉ በፊት እጃቸውን በላያችሁ ይጭናሉ ያሳድዱአችሁማል፤ ስለ ስሜም ወደ ምኵራብና ወደ ወኅኒ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፥ ወደ ነገሥታትና ወደ ገዥዎችም ይወስዱአችኋል፤