All books in መጽሐፍ ቅዱስ

Matthew 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 33

28 chapters

መጽሐፍ ቅዱስ / Matthew / Chapter 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 33

ሌላ ምሳሌ ስሙ። የወይን አትክልት የተከለ ባለቤት ሰው ነበረ፤ ቅጥርም ቀጠረለት፥ መጥመቂያም ማሰለት፥ ግንብም ሠራና ለገበሬዎች አከራይቶ ወደ ሌላ አገር ሄደ።