All books in መጽሐፍ ቅዱስ

Acts 13

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 1

28 ምዕራፎች

መጽሐፍ ቅዱስ / Acts / ምዕራፍ 13

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 1

¶ በአንጾኪያም ባለችው ቤተ ክርስቲያን ነቢያትና መምህራን ነበሩ፤ እነርሱም በርናባስ፥ ኔጌር የተባለው ስምዖንም፥ የቀሬናው ሉክዮስም፥ የአራተኛው ክፍል ገዥ የሄሮድስም ባለምዋል ምናሔ፥ ሳውልም ነበሩ።