All books in መጽሐፍ ቅዱስ

John 13

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 29

21 ምዕራፎች

መጽሐፍ ቅዱስ / John / ምዕራፍ 13

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 29

ይሁዳ ከረጢቱን የያዘ ስለ ሆነ፥ ኢየሱስ። ለበዓሉ የሚያስፈልገንን ግዛ፥ ወይም ለድሆች ምጽዋት እንዲሰጥ ያለው ለአንዳንዱ መስሎአቸው ነበርና።