All books in መጽሐፍ ቅዱስ

John 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 17

21 ምዕራፎች

መጽሐፍ ቅዱስ / John / ምዕራፍ 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 17

ጠቦቶቼን ጠብቅ አለው። ሦስተኛ ጊዜ። የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወደኛለህን? አለው። ሦስተኛ። ትወደኛለህን? ስላለው ጴጥሮስ አዘነና። ጌታ ሆይ፥ አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው። ኢየሱስም። በጎቼን አሰማራ።