TSK
Treasury of Scripture Knowledge references in መጽሐፍ ቅዱስ.
ወደ ቅፍርናሆምም ገቡ፤ ወዲያውም በሰንበት ወደ ምኵራብ ገብቶ አስተማረ።
በምኵራብም ተነሥቶ ወደ ስምዖን ቤት ገባ። የስምዖንም አማት በብርቱ ንዳድ ታማ ነበር ስለ እርስዋም ለመኑት።
እባኮትን ወደ ኢሜይል የተላከውን 6-ዳግም ኮድ ይገቡ።
ከኢንቦክስዎ ያለውን አዲስ ኮድ ይጠቀሙ።