All books in መጽሐፍ ቅዱስ

Mark 9

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 2

16 ምዕራፎች

መጽሐፍ ቅዱስ / Mark / ምዕራፍ 9

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 2

ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ዮሐንስንም ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። በፊታቸውም ተለወጠ፥ ልብሱም አንጸባረቀ፤