All books in መጽሐፍ ቅዱስ

Matthew 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 41

28 ምዕራፎች

መጽሐፍ ቅዱስ / Matthew / ምዕራፍ 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 41

እነርሱም። ክፉዎችን በክፉ ያጠፋቸዋል፥ የወይኑንም አትክልት ፍሬውን በየጊዜው ለሚያስረክቡ ለሌሎች ገበሬዎች ይሰጠዋል አሉት።