Matthew 22:22
TSK
ይህንም ሰምተው ተደነቁ፥ ትተውትም ሄዱ።
TSK
Treasury of Scripture Knowledge references in መጽሐፍ ቅዱስ.
ይህንም ሰምተው ተደነቁ፥ ትተውትም ሄዱ።
ኢየሱስም መልሶ። የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ አላቸው። በእርሱም ተደነቁ።
ሁሉም ይመሰክሩለት ነበር ከአፉም ከሚወጣው ከጸጋው ቃል የተነሣ እየተደነቁ። ይህ የዮሴፍ ልጅ አይደለምን? ይሉ ነበር።
ሎሌዎቹ። እንደዚህ ሰው ማንም እንዲሁ ከቶ አልተናገረም ብለው መለሱ።