Mark 5:1
TSK
¶ ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ።
TSK
Treasury of Scripture Knowledge references in መጽሐፍ ቅዱስ.
¶ ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ።
እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤