TSK

TSK · John 12:1

Treasury of Scripture Knowledge references in መጽሐፍ ቅዱስ.

Back to passage

ትቶአቸውም ከከተማ ወደ ቢታንያ ወጣ በዚያም አደረ።

ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወደ መቅደስ ገባ፤ ዘወር ብሎም ሁሉን ከተመለከተ በኋላ፥ ጊዜው መሽቶ ስለ ነበረ ከአሥራ ሁለቱ ጋር ወደ ቢታንያ ወጣ።

እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው።

የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፈቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም። ፍቱትና ይሂድ ተዉት አላቸው።

በበዓሉም ሊሰግዱ ከወጡት አንዳንዶቹ የግሪክ ሰዎች ነበሩ፤