TSK

TSK · John 13:33

Treasury of Scripture Knowledge references in መጽሐፍ ቅዱስ.

Back to passage
John 8:21 TSK

ኢየሱስም ደግሞ። እኔ እሄዳለሁ ትፈልጉኛላችሁም በኃጢአታችሁም ትሞታላችሁ እኔ ወደምሄድበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም አላቸው።

John 14:4 TSK

ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።

ጥቂት ጊዜ አለ፥ አታዩኝምም፤ ደግሞም ጥቂት ጊዜ አለ፥ ታዩኛላችሁም፥ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና።

¶ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

ልጆች ሆይ፥ ከጣዖታት ራሳችሁን ጠብቁ።