All books in መጽሐፍ ቅዱስ

John 13

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 38

21 chapters

መጽሐፍ ቅዱስ / John / Chapter 13

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 38

ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት። ነፍስህን ስለ እኔ ትሰጣለህን? እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሦስት ጊዜ እስክትክደኝ ድረስ ዶሮ አይጮኽም።