All books in መጽሐፍ ቅዱስ

Acts 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 26

28 ምዕራፎች

መጽሐፍ ቅዱስ / Acts / ምዕራፍ 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 26

በዚያን ጊዜ ጳውሎስ ሰዎችን ይዞ በማግሥቱ ከእነርሱ ጋር እየነጻ፥ መንጻታቸውን የሚፈጽሙበትን ቀን አስታውቆ ወደ መቅደስ ገባ። በዚያም ቀን ስለ እያንዳንዳቸው መሥዋዕትን አቀረቡ።