All books in መጽሐፍ ቅዱስ

Acts 5

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 28

28 ምዕራፎች

መጽሐፍ ቅዱስ / Acts / ምዕራፍ 5

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 28

ሊቀ ካህናቱም። በዚህ ስም እንዳታስተምሩ አጥብቀን አላዘዝናችሁምን? እነሆም፥ ኢየሩሳሌምን በትምህርታችሁ ሞልታችኋል፤ የዚያንም ሰው ደም በእኛ ታመጡብን ዘንድ ታስባላችሁ ብሎ ጠየቃቸው።