All books in መጽሐፍ ቅዱስ

Mark 4

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 21

16 ምዕራፎች

መጽሐፍ ቅዱስ / Mark / ምዕራፍ 4

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 21

እንዲህም አላቸው። መብራትን ከዕንቅብ ወይስ ከአልጋ በታች ሊያኖሩት ያመጡታልን? በመቅረዝ ላይ ሊያኖሩት አይደለምን?