All books in መጽሐፍ ቅዱስ

Mark 6

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 14

16 ምዕራፎች

መጽሐፍ ቅዱስ / Mark / ምዕራፍ 6

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 14

ስሙም ተገልጦአልና ንጉሡ ሄሮድስ በሰማ ጊዜ። መጥምቁ ዮሐንስ ከሙታን ተነሥቶአል ስለዚህም ኃይል በእርሱ ይደረጋል አለ።