كل أسفار መጽሐፍ ቅዱስ

John 12

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 3

21 أصحاحات

መጽሐፍ ቅዱስ / John / الأصحاح 12

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 3

ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።