كل أسفار መጽሐፍ ቅዱስ

John 21

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 15

21 أصحاحات

መጽሐፍ ቅዱስ / John / الأصحاح 21

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 15

ምሳ ከበሉ በኋላም ኢየሱስ ስምዖን ጴጥሮስን። የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ከእነዚህ ይልቅ ትወደኛለህን? አለው። አዎን ጌታ ሆይ፥ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው። ግልገሎቼን አሰማራ አለው።