كل أسفار መጽሐፍ ቅዱስ

Mark 12

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 1

16 أصحاحات

መጽሐፍ ቅዱስ / Mark / الأصحاح 12

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 1

¶ በምሳሌም ይነግራቸው ጀመር። አንድ ሰው የወይን አትክልት ተከለ፥ ቅጥርም ቀጠረለት፥ መጥመቂያም ማሰለት፥ ግንብም ሠራና ለገበሬዎች አከራይቶ ወደ ሌላ አገር ሄደ።