كل أسفار መጽሐፍ ቅዱስ

Mark 14

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 3

16 أصحاحات

መጽሐፍ ቅዱስ / Mark / الأصحاح 14

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 3

እርሱም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት በነበረ ጊዜ፥ በማዕድ ተቀምጦ ሳለ፥ አንዲት ሴት ዋጋው እጅግ የከበረ ጥሩ ናርዶስ ሽቱ የመላበት የአልባስጥሮስ ቢልቃጥ ይዛ መጣች፤ ቢልቃጡንም ሰብራ በራሱ ላይ አፈሰሰችው።