كل أسفار መጽሐፍ ቅዱስ

Mark 16

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 8

16 أصحاحات

መጽሐፍ ቅዱስ / Mark / الأصحاح 16

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 8

መንቀጥቀጥና መደንገጥ ይዞአቸው ነበርና ወጥተው ከመቃብር ሸሹ፤ ይፈሩ ነበርና ለማንም አንዳች አልነገሩም። እነርሱም ያዘዛቸውን ሁሉ ለጴጥሮስና ከእርሱ ጋር ላሉት በአጭሩ ተናገሩ። ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው።