كل أسفار መጽሐፍ ቅዱስ

Mark 4

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 1

16 أصحاحات

መጽሐፍ ቅዱስ / Mark / الأصحاح 4

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 1

¶ ደግሞም በባሕር ዳር ሊያስተምር ጀመረ። እጅግ ብዙ ሰዎችም ወደ እርሱ ስለ ተሰበሰቡ እርሱ በታንኳ ገብቶ በባሕር ላይ ተቀመጠ፤ ሕዝቡም ሁሉ በባሕር ዳር በምድር ላይ ነበሩ።