All books in መጽሐፍ ቅዱስ

John 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 6

21 chapters

መጽሐፍ ቅዱስ / John / Chapter 21

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 6

እርሱም። መረቡን በታንኳይቱ በስተ ቀኝ ጣሉት ታገኙማላችሁ አላቸው። ስለዚህ ጣሉት፤ በዚህም ጊዜ ከዓሣው ብዛት የተነሣ ሊጐትቱት አቃታቸው።