All books in መጽሐፍ ቅዱስ

Mark 7

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 6

16 ምዕራፎች

መጽሐፍ ቅዱስ / Mark / ምዕራፍ 7

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 6

እርሱ ግን እንዲህ አላቸው። ኢሳይያስ ስለ እናንተ ስለ ግብዞች። ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤