كل أسفار መጽሐፍ ቅዱስ

John 8

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 44

21 أصحاحات

መጽሐፍ ቅዱስ / John / الأصحاح 8

መጽሐፍ ቅዱስ · الآية 44

እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።