Matthew 4:2
TSK
አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።
TSK
مراجع Treasury of Scripture Knowledge في መጽሐፍ ቅዱስ.
አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።
አርባ ቀን ከዲያብሎስ ተፈተነ። በነዚያም ቀኖች ምንም አልበላም፥ ከተጨረሱም በኋላ ተራበ።
ይህም ሲሆን ሳለ ደቀ መዛሙርቱ። መምህር ሆይ፥ ብላ ብለው ለመኑት።
ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።