All books in መጽሐፍ ቅዱስ

Mark 13

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 1

16 chapters

መጽሐፍ ቅዱስ / Mark / Chapter 13

መጽሐፍ ቅዱስ · verse 1

¶ እርሱም ከመቅደስ ሲወጣ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ። መምህር ሆይ፥ እንዴት ያሉ ድንጋይዎችና እንዴት ያሉ ሕንጻዎች እንደ ሆኑ እይ አለው።